Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውሃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 በዚህ ጊዜ ኀይለኛ ዐውሎ ነፋስ ተነሣ፤ ማዕበሉም ውሃ እስኪሞላት ድረስ ጀልባዋን ያናውጣት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውሃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ብርቱ ዐውሎ ነፋስ ተነሥቶ ውሃው በጀልባው እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ ጀልባውን ይመታ ጀመር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውኃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር።

参见章节 复制




ማርቆስ 4:37
11 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሰይ​ጣ​ንን፥ “እነሆ፥ ለእ​ርሱ ያለ​ውን ሁሉ በእ​ጅህ ሰጠ​ሁህ፥ ነገር ግን በእ​ርሱ ላይ እጅ​ህን አት​ዘ​ርጋ” አለው። ሰይ​ጣ​ንም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ወጣ።


እነሆ፥ ዐውሎ ነፋስ ከም​ድረ በዳ ድን​ገት መጥቶ ቤቱን በአ​ራት ማዕ​ዘኑ መታው፥ ቤቱም በብ​ላ​ቴ​ኖቹ ላይ ወደቀ፥ እነ​ር​ሱም ሞቱ፤ እኔም ብቻ​ዬን አም​ልጬ እነ​ግ​ርህ ዘንድ መጣሁ።”


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በባ​ሕሩ ላይ ታላቅ ነፋ​ስን አመጣ፤ በባ​ሕ​ሩም ላይ ታላቅ ማዕ​በል ሆነ፤ መር​ከ​ቢ​ቱም ልት​ሰ​በር ቀረ​በች።


ሕዝቡንም ትተው በታንኳዪቱ ውስጥ እንዳለ ወሰዱት፤ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።


እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።


መር​ከ​ቢ​ቱም በሁ​ለት ታላ​ላቅ ድን​ጋ​ዮች መካ​ከል ተቀ​ረ​ቀ​ረች፤ ባሕ​ሩም ጥልቅ ነበረ። ከወ​ደ​ፊ​ቷም ተያ​ዘች፤ አል​ተ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሰ​ች​ምም፤ ከሞ​ገ​ዱም የተ​ነሣ በስ​ተ​ኋላ በኩል ጎን​ዋን ተሰ​ብራ ተጐ​ረ​ደች፤ ቀዛ​ፊ​ዎ​ችም ወደ​ፊት ሊገ​ፉ​አት አል​ቻ​ሉም።


ሦስት ጊዜ በበ​ትር ደበ​ደ​ቡኝ፤ አንድ ጊዜ በድ​ን​ጋይ መቱኝ፤ መር​ከቤ ሦስት ጊዜ ተሰ​በ​ረች፤ በጥ​ልቁ ባሕር ውስጥ ስዋኝ አድሬ፥ ስዋኝ ዋልሁ።


跟着我们:

广告


广告