ማርቆስ 3:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 “ርኵስ መንፈስ አለበት፤” ይሉ ነበርና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህንም ያለው፣ “ርኩስ መንፈስ አለበት” ስላሉት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምክንያቱም “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” ብለዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስ ይህን የተናገረው፥ “ርኩስ መንፈስ አለበት፤” በማለታቸው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ርኵስ መንፈስ አለበት ይሉ ነበርና። 参见章节 |