Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማርቆስ 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ ዐሥራ ሁለት አደረገ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ፤

参见章节 复制




ማርቆስ 3:15
3 交叉引用  

ዝናውም ወደ ሶርያ ሁሉ ወጣ፤ በልዩ ልዩ ደዌና ሥቃይም ተይዘው የታመሙትን ሁሉ አጋንንትም ያደሩባቸውን በጨረቃም የሚነሣባቸውን ሽባዎችንም ወደ እርሱ አመጡ፤ ፈወሳቸውም።


ከእርሱም ጋር እንዲኖሩና ለመስበክ እንዲልካቸው፥


ስምዖንንም ጴጥሮስ ብሎ ሰየመው፤


跟着我们:

广告


广告