ማርቆስ 15:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የካህናት አለቆችም በብዙ ነገር ከሰሱት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የካህናት አለቆች ግን ኢየሱስን በብዙ ይወነጅሉት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የካህናት አለቆችም ብዙ ያሳጡት ነበር፤ እርሱ ግን ምንም አልመለሰም። 参见章节 |