ማርቆስ 14:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንደ ገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 እንደገናም ሄዶ መጀመሪያ የጸለየውን ደግሞ ጸለየው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እንደገናም ሄዶ፥ ያንኑ የፊተኛውን ቃል በመናገር ጸለየ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ደግሞም ሄዶ ያንኑ ቃል ጸለየ። 参见章节 |