ማርቆስ 13:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን ስለማታውቁ ተጠንቀቁ! ትጉ! ጸልዩም! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፥ ጸልዩም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም። 参见章节 |