ማርቆስ 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በዚያን ወራትም ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚያን ጊዜ ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በዚያን ወራትም ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። 参见章节 |