ማርቆስ 1:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥ 参见章节 |