ሉቃስ 8:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 እንደ ሞተችም ዐውቀዋልና ሳቁበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ሰዎቹም መሞቷን ስላወቁ ሣቁበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 እንደ ሞተችም ስላወቁ በጣም ሳቁበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 እነርሱ ግን ልጅትዋ መሞትዋን ስላወቁ ሁሉም በማፌዝ ሳቁበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 እንደ ሞተችም አውቀው በጣም ሳቁበት። 参见章节 |