ሉቃስ 7:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 አንተስ ሰላምታ አልሰጠኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 አንተ ከቶ አልሳምኸኝም፤ እርሷ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሮቼን ከመሳም አላቋረጠችም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 አንተ አልሳምኸኝም፤ እርሷ ግን ከገባሁ ጊዜ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 አንተ ስትቀበለኝ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን እኔ ወደ ቤትህ ከገባሁ ጀምሮ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም። 参见章节 |