ሉቃስ 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጌታችንም በአያት ጊዜ አዘነላትና፥ “አታልቅሺ” አላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፣ “አይዞሽ፤ አታልቅሺ” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፦ “አታልቅሽ፤” አላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና “አይዞሽ፥ አታልቅሺ!” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት። 参见章节 |