ሉቃስ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ታንኳዎቻቸውንም ወደ ምድር አወጡና ሁሉን ትተው ተከተሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ፣ ሁሉን ትተው ተከተሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ታንኳዎቹንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነርሱም ጀልባዎቹን ወደ ምድር ካስጠጉ በኋላ ሁሉን ነገር ትተው የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ታንኳዎችንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። 参见章节 |