ሉቃስ 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በገሊላ ምኲራቦችም ይሰብክ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። 参见章节 |