ሉቃስ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የተመረጠችውንም የእግዚአብሔርን ዓመት እሰብክ ዘንድ ላከኝ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እንዲሁም ጌታ ሕዝቡን የሚያድንበትን የጸጋ ዓመት እንዳስታውቅ ልኮኛል።” 参见章节 |