ሉቃስ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በየምኵራባቸውም ሁሉ ያስተምራቸው ነበር፤ ትምህርቱንም ያደንቁ ነበር፤ ሁሉም ያመሰግኑት ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም በምኵራባቸው ያስተምር ነበር፤ ሰውም ሁሉ ያመሰግነው ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲሁም በሁሉም እየተመሰገነ በምኵራባቸው ያስተምር ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በምኲራቦቻቸውም ያስተምር ነበር፤ ሁሉም በትምህርቱ አመሰገኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እርሱም በምኵራባቸው ያስተምር፥ ሁሉም ያመሰግኑት ነበር። 参见章节 |