Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 3:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የስ​ም​ዖን ልጅ፥ የይ​ሁዳ ልጅ፥ የዮ​ሴፍ ልጅ፥ የዮ​ናን ልጅ፥ የኤ​ል​ያ​ቄም ልጅ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የስምዖን ልጅ፣ የይሁዳ ልጅ፣ የዮሴፍ ልጅ፣ የዮናም ልጅ፣ የኤልያቄም ልጅ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የዮናን ልጅ፥ የኤልያቄም ልጅ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ሌዊ የስምዖን ልጅ፥ ስምዖን የይሁዳ ልጅ፥ ይሁዳ የዮሴፍ ልጅ፥ ዮሴፍ የዮናን ልጅ፥ ዮናን የኤልያቂም ልጅ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥

参见章节 复制




ሉቃስ 3:30
4 交叉引用  

አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤


በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ስሙ ስም​ዖን የሚ​ባል አንድ ሰው ነበር፤ እር​ሱም ጻድ​ቅና ደግ ሰው ነበር፤ እር​ሱም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ደስ​ታ​ቸ​ውን ያይ ዘንድ ተስፋ ያደ​ርግ ነበር፤ መን​ፈስ ቅዱ​ስም ያደ​ረ​በት ነበር።


የዮ​ሴዕ ልጅ፥ የአ​ል​ዓ​ዛር ልጅ፥ የዮ​ራም ልጅ፥ የማ​ጣት ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥


የሜ​ልያ ልጅ፥ የማ​ይ​ናን ልጅ፥ የማ​ጣት ልጅ፥ የና​ታን ልጅ፥ የዳ​ዊት ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告