ሉቃስ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም፥ “ከታዘዛችሁት አትርፋችሁ አትውሰዱ” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱም፣ “ከታዘዛችሁት በላይ ቀረጥ አትሰብስቡ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም፦ “ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ ምንም አትሰብስቡ፤” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም፦ “በሕግ ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትጠይቁ፤” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ አላቸው። 参见章节 |