Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 24:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ሥጋ​ው​ንም በአ​ላ​ገኙ ጊዜ ተመ​ል​ሰው፦ ተነ​ሥ​ቶ​አል ያሉ​አ​ቸ​ውን የመ​ላ​እ​ክ​ትን መልክ እንደ አዩ ነገ​ሩን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ሥጋውንም ባጡ ጊዜ መጥተው እርሱ በሕይወት እንዳለ የነገሯቸውን መላእክት በራእይ እንዳዩ አወሩልን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 አስከሬኑንም ባጡ ጊዜ ‘ሕያው ነው’ የሚሉ መላእክትን በራእይ አየን ሲሉ መጥተው ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ነገር ግን የእርሱን አስከሬን አላገኙም፤ ‘ሕያው ሆኖአል!’ የሚሉ መላእክትን በራእይ አየን እያሉም ተመልሰው መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ሥጋውንም ባጡ ጊዜ፦ ሕያው ነው የሚሉ የመላእክትን ራእይ ደግሞ አየን ሲሉ መጥተው ነበር።

参见章节 复制




ሉቃስ 24:23
6 交叉引用  

እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና፤ በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።


እነርሱም ሕያው እንደ ሆነ ለእርስዋም እንደ ታያት ሲሰሙ አላመኑም።


ደግ​ሞም ሴቶች ከእኛ ዘንድ ወደ መቃ​ብር ገስ​ግ​ሠው ሄደው ነበ​ርና አስ​ደ​ን​ቀው ነገ​ሩን።


ከእ​ኛም ዘንድ ወደ መቃ​ብር ሄደው እን​ዲሁ ሴቶች እንደ ተና​ገ​ሩት ሆኖ ያገ​ኙት አሉ፤ እር​ሱን ግን አላ​ዩ​ትም።”


ገብ​ተ​ውም የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱ​ስን ሥጋ አላ​ገ​ኙም።


ማር​ያም መግ​ደ​ላ​ዊ​ትም ሄደች፤ ጌታን እንደ አየች፥ ይህ​ንም እን​ዳ​ላት ለደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ነገ​ረ​ቻ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告