ሉቃስ 23:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጲላጦስም የለመኑት ይሆንላቸው ዘንድ ፈረደበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት። 参见章节 |