ሉቃስ 23:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ጲላጦስም ኢየሱስን ሊፈታው ወድዶ፥ “ ኢየሱስን ልፈታላችሁ ትወዳላችሁን?” ብሎ እንደ ገና ተናገራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ጲላጦስም ኢየሱስን ሊፈታው ስለ ፈለገ፣ እንደ ገና ተናገራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጲላጦስም ኢየሱስን ሊፈታ ፈልጎ ዳግመኛ ተናገራቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ጲላጦስ ኢየሱስን ፈቶ ሊለቀው ፈልጎ እንደገና ለሕዝቡ ተናገረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ጲላጦስም ኢየሱስን ሊፈታ ወድዶ ዳግመኛ ተናገራቸው፤ 参见章节 |