ሉቃስ 22:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እነርሱም፥ “ወዴት ልናዘጋጅልህ ትወዳለህ?” አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እነርሱም፣ “የት እንድናሰናዳ ትፈልጋለህ?” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እነርሱም “የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱም “የፋሲካውን ራት የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” ሲሉ ጠየቁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እነርሱም፦ ወዴት እናዘጋጅ ዘንድ ትወዳለህ? አሉት። 参见章节 |