ሉቃስ 22:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የፋሲካን በግ የሚያርዱባት የቂጣ በዓልም ደረሰች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የፋሲካም በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ፋሲካንም ሊያርዱበት የሚገባው የቂጣ በዓል ደረሰ፤ 参见章节 |