Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 22:68 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

68 ብጠ​ይ​ቃ​ች​ሁም አት​መ​ል​ሱ​ል​ኝም፤ ወይም አት​ተ​ዉ​ኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

68 ብጠይቃችሁም አትመልሱም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

68 ብጠይቅም አትመልሱልኝም፤ አትፈቱኝምም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

68 ጥያቄም ባቀርብላችሁ አትመልሱልኝም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

68 ብጠይቅም አትመልሱልኝም አትፈቱኝምም።

参见章节 复制




ሉቃስ 22:68
5 交叉引用  

ኤር​ም​ያ​ስም ንጉ​ሡን ሴዴ​ቅ​ያ​ስን፥ “ብነ​ግ​ርህ በውኑ አት​ገ​ድ​ለ​ኝ​ምን? ብመ​ክ​ር​ህም አት​ሰ​ማ​ኝም” አለው።


“አንተ ክር​ስ​ቶስ እንደ ሆንህ በግ​ልጥ ንገ​ረን” አሉት፤ እር​ሱም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ብነ​ግ​ራ​ች​ሁም አታ​ም​ኑ​ኝም።


ነገር ግን ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ የሰው ልጅ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀይል ቀኝ ይቀ​መ​ጣል።”


跟着我们:

广告


广告