Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 22:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 ይህ​ንም ሲነ​ግ​ራ​ቸው ሕዝቡ ደረሱ፤ ከዐ​ሥራ ሁለቱ ደቀ መዛ​ሙ​ርቱ አንዱ ይሁ​ዳም ይመ​ራ​ቸው ነበር፤ ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ቀርቦ ሳመው፤ የሰ​ጣ​ቸ​ውም ምል​ክት ይህ ነበር፤ “የም​ስ​መው እርሱ ነውና እር​ሱን አጽ​ን​ታ​ችሁ ያዙት” አላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 እርሱም ገና እየተነጋገረ ሳለ፣ ብዙ ሰዎች መጡ፤ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ የተባለውም ሰው ይመራቸው ነበር፤ ሊስመውም ወደ ኢየሱስ ተጠጋ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 ይህንን እየተናገረ እያለ፥ እነሆ ሰዎች መጡ፤ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ ይመራቸው ነበር፤ ሊስመውም ወደ ኢየሱስ ቀረበ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 ኢየሱስ ይህን ሲናገር ሳለ እነሆ፥ ብዙ ሰዎች መጡ፤ መሪያቸው ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ይሁዳ ነበር፤ ይሁዳ ሊስመው ወደ ኢየሱስ ቀረበ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 ገናም ሲናገር እነሆ፥ ሰዎች መጡ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱም ይሁዳ የሚባለው ይቀድማቸው ነበር፥ ሊስመውም ወደ ኢየሱስ ቀረበ።

参见章节 复制




ሉቃስ 22:47
8 交叉引用  

ከዐሥራ ሁለቱም አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ ሊሰጠው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ይሁ​ዳን፥ “በመ​ሳም የሰ​ውን ልጅ አሳ​ል​ፈህ ትሰ​ጠ​ዋ​ለ​ህን?” አለው።


跟着我们:

广告


广告