Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 21:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ስለ ቤተ መቅ​ደ​ስም ድን​ጋዩ ያማረ ነው፥ አሠ​ራ​ሩም ያጌጠ ነው የሚ​ሉት ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ከደቀ መዛሙርት አንዳንዶች ቤተ መቅደሱ በውብ ድንጋዮችና በስእለት ስጦታዎች እንዳማረ ሲነጋገሩ፣ ኢየሱስ እንዲህ አለ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 አንዳንዶቹም ስለ ቤተ መቅደስ በመልካም ድንጋይና በተሰጠው ሽልማት እንዳጌጠ ሲነጋገሩ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 አንዳንድ ሰዎች፥ “ይህ ቤተ መቅደስ እንዴት ውብ ነው? በከበሩ ድንጋዮችና ለእግዚአብሔር በቀረቡ ስጦታዎች አጊጦአል” እያሉ ይነጋገሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 አንዳንዶቹም ስለ መቅደስ በመልካም ድንጋይና በተሰጠው ሽልማት እንዳጌጠ ሲነጋገሩ፦ ይህማ የምታዩት ሁሉ፥

参见章节 复制




ሉቃስ 21:5
3 交叉引用  

አይ​ሁ​ድም፥ “ይህ ቤተ መቅ​ደስ በአ​ርባ ስድ​ስት ዓመት ተሠራ፤ አን​ተስ በሦ​ስት ቀኖች ውስጥ ታነ​ሣ​ዋ​ለ​ህን?” አሉት።


跟着我们:

广告


广告