ሉቃስ 21:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በምድር በሚኖሩት ሁሉ ላይ እንደ ተዘረጋች ወጥመድ ትደርሳለችና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ይህ በመላው ምድር በሚኖሩት ሁሉ ላይ ይደርሳልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ያ ቀን በምድር ላይ የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ በድንገት ያጠምዳቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና። 参见章节 |