Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 20:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ሕዝ​ቡም ሲሰሙ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱን እን​ዲህ አላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ሕዝቡ ሁሉ እየሰሙትም ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ሕዝቡም ሁሉ እየሰሙት ደቀ መዛሙርቱን

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ሕዝቡ ሁሉ ሲሰሙት ሳሉ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ሕዝቡም ሁሉ ሲሰሙ ደቀ መዛሙርቱን፦

参见章节 复制




ሉቃስ 20:45
7 交叉引用  

ሕዝቡንም ጠርቶ “ስሙ አስተውሉም፤


ሕዝቡንም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው “በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።


እን​ግ​ዲህ እርሱ ራሱ ዳዊት ‘ጌታዬ’ ያለው እን​ዴት ልጁ ይሆ​ናል?”


ሌሎቹ ደግሞ እንዲፈሩ፥ ኀጢአት የሚሠሩትን በሁሉ ፊት ገሥጻቸው።


跟着我们:

广告


广告