ሉቃስ 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በአዩም ጊዜ የነገሩአቸው ስለዚህ ሕፃን እንደ ሆነ ዐውቀው አወሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ካዩም በኋላ፣ ስለ ሕፃኑ የተነገራቸውን ገልጠው አወሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገራቸውን ቃል ገለጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሕፃኑንም ካዩ በኋላ መልአኩ ስለ እርሱ የነገራቸውን አወሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ። 参见章节 |