ሉቃስ 19:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ ደስ እያለውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እርሱም ፈጥኖ ወርዶ በደስታ ተቀበለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ በደስታም ተቀበለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው። 参见章节 |