ሉቃስ 19:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በደረሰ ጊዜም ከተማዪቱን አይቶ አለቀሰላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ሲቃረብ ከተማዋን አይቶ አለቀሰላት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ እንዲህ እያለ አለቀሰላት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ቀርቦ፥ ከተማይቱን በተመለከተ ጊዜ፥ አለቀሰላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥ 参见章节 |