ሉቃስ 19:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሲሄዱም በመንገድ ልብሳቸውን አነጠፉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሰዎችም እርሱ በሚሄድበት መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ኢየሱስ ሲሄድ ሳለ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገዱ ላይ ያነጥፉለት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። 参见章节 |