Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 19:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ውር​ን​ጫ​ው​ንም ሲፈቱ ባለ​ቤ​ቶቹ “ውር​ን​ጫ​ውን ለምን ትፈ​ቱ​ታ​ላ​ችሁ?” አሉ​አ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ባለቤቶቹም ውርንጫውን ሲፈቱ አይተው፣ “ውርንጫውን ለምን ትፈታላችሁ?” አሏቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 እነርሱም ውርንጫውን ሲፈቱ ጌቶቹ “ውርንጫውን ስለምን ትፈቱታላችሁ?” አሉአቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ውርንጫውን በሚፈቱበት ጊዜ ባለቤቶቹ፦ “ስለምን ትፈቱታላችሁ?” አሉአቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 እነርሱም ውርንጫውን ሲፈቱ ጌቶቹ፦ ውርንጫውን ስለ ምን ትፈቱታላችሁ? አሉአቸውም

参见章节 复制




ሉቃስ 19:33
2 交叉引用  

የተ​ላ​ኩ​ትም ሄደው እንደ አላ​ቸው አገኙ።


እነ​ር​ሱም “ጌታው ይሻ​ዋል” አሉ።


跟着我们:

广告


广告