ሉቃስ 19:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እነርሱም አቤቱ፥ ዐሥር ምናን ያለው አይደለምን? አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “እነርሱም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ እርሱ እኮ ዐሥር ምናን አለው’ አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እነርሱም ‘ጌታ ሆይ! ዐሥር ምናን አለው፤’ አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እነርሱም ‘ጌታ ሆይ! እርሱ እኮ ዐሥር ምናን አለው!’ አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አሥር ምናን አለው አሉት። 参见章节 |