Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 18:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የሰ​ሙ​ትም፥ “እን​ግ​ዲህ ማን ሊድን ይች​ላል?” አሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ይህን የሰሙ ሰዎችም፣ “ታዲያ፣ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የሰሙትም “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ይህን የሰሙ ሰዎች፦ “ታዲያ በዚህ ሁኔታ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የሰሙትም፦ እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል? አሉ።

参见章节 复制




ሉቃስ 18:26
3 交叉引用  

አንድ ሰውም፥ “አቤቱ የሚ​ድኑ ጥቂ​ቶች ናቸ​ውን?” አለው። እርሱ ግን እን​ዲህ አላ​ቸው፦


ባለ​ጸጋ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ግ​ሥት ከሚ​ገባ ይልቅ ግመል በመ​ርፌ ቀዳዳ ሊያ​ልፍ ይቀ​ላል።”


እርሱ ግን “በሰው ዘንድ የማ​ይ​ቻ​ለው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ይቻ​ላል” አላ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告