ሉቃስ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ጌታው ያዘዘውን ሥራውን ቢሠራ ለዚያ አገልጋይ ምስጋና አለውን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እንግዲህ ይህ ሰው፣ ባሪያው የታዘዘውን በመፈጸሙ መልሶ ያመሰግነዋልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያዘዘውን ስላደረገ ያንን አገልጋይ ያመሰግነዋልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ታዲያ፥ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለ ፈጸመ ጌታው የሚያመሰግነው ይመስላችኋልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያንን ባሪያ ያዘዘውን ስላደረገ ያመሰግነዋልን? 参见章节 |