ሉቃስ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነርሱም ዝም አሉ፤ ይዞም ፈወሰውና ሰደደው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። እርሱም ሰውየውን ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱ ግን ምንም ሳይመልሱ ዝም አሉ፤ ኢየሱስ የታመመውን ሰው ይዞ ፈወሰውና አሰናበተው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው። 参见章节 |