ሉቃስ 12:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እናንተ ራሳችሁ እውነቱን ለምን አትፈርዱም? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 “ታዲያ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለምን አትፈርዱም? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 “እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ለምን አትፈርዱም? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “እንግዲህ ስለምን እናንተ ራሳችሁ ትክክለኛውን ነገር ዐውቃችሁ አትፈርዱም? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 ራሳችሁ ደግሞ ጽድቅን የማትፈርዱ ስለ ምን ነው? 参见章节 |