ሉቃስ 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እንግዲህ ብርሃንህ ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ስለዚህ በውስጥህ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ስለዚህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳልሆነ በልብህ አስተውል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ስለዚህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት። 参见章节 |