ሉቃስ 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የዕለት እንጀራችንን በየዕለቱ ስጠን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የዕለት እንጀራችንን በየቀኑ ስጠን! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ 参见章节 |