ሉቃስ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በመጣም ጊዜ ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሲመለስም ቤቱ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሲመጣም ተጠርጎና ተስተካክሎ ያገኘዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ተመልሶ ሲመጣ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሲመጣም ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል። 参见章节 |