ሉቃስ 1:60 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 እናቱ ግን መልሳ፥ “አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ” አለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም60 እናቱ ግን፣ “አይሆንም፤ ዮሐንስ መባል አለበት” አለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 እናቱ ግን መልሳ፦ “እንዲህ አይሆንም፤ ዮሐንስ ተብሎ ይጠራ እንጂ፤” አለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም60 እናቱ ግን “እንዲህ አይሆንም፤ ስሙ ዮሐንስ ነው” አለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 እናቱ ግን መልሳ፦ አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ አለች። 参见章节 |