ሉቃስ 1:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ይቅርታውም ለሚፈሩት ለልጅ ልጅ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ምሕረቱም ለሚፈሩት ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ምሕረቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ በሚፈሩት ላይ ይኖራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እግዚአብሔር ለሚፈሩት ሰዎች ሁሉ ከትውልድ እስከ ትውልድ ምሕረቱን ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። 参见章节 |