ሉቃስ 1:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ወደ ዘካርያስ ቤትም ገብታ ለኤልሣቤጥ ሰላምታ ሰጠቻት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ወደ ዘካርያስ ቤትም ገብታ ለኤልሳቤጥ ሰላምታ አቀረበች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ለኤልሳቤጥ ሰላምታ ሰጠቻት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ወደ ዘካርያስ ቤትም ገብታ ለኤልሳቤጥ ሰላምታ ሰጠቻት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። 参见章节 |