ሉቃስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተማርኸውን የነገሩን እውነት ጠንቅቀህ ታውቅ ዘንድ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህንም የማደርገው የተማርኸው ነገር እውነተኛ መሆኑን እንድታውቅ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚህም ስለ ተማርካቸው ነገሮች እርግጠኛነት በደንብ እንድታውቅ ብዬ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም ማድረጌ የተማርከውን ትምህርት እውነተኛነት በደምብ እንድትረዳ ብዬ ነው። 参见章节 |