ዘሌዋውያን 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሥጋውንና ቆዳውንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሥጋውንና ቆዳውን ግን ከሰፈር ውጪ አውጥቶ አቃጠለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሥጋውንና ቁርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። 参见章节 |