ዘሌዋውያን 6:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ዘወትር ይንደድ፤ ምን ጊዜም አይጥፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይንደድ፤ እርሱም አይጥፋ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እሳቱም ሳይጠፋ በመሠዊያው ላይ ሁልጊዜ ይንደድ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። 参见章节 |