Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 27:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 መል​ካ​ሙን በክፉ፥ ክፉ​ው​ንም በመ​ል​ካም አይ​ለ​ውጥ፤ ቢለ​ው​ጠ​ውም እር​ሱና ልዋጩ የተ​ቀ​ደሱ ይሆ​ናሉ፤ አይ​ቤ​ዠ​ውም።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ሰውየው መልካም የሆነውን መልካም ካልሆነው አይለይ ወይም አይተካ፤ አንዱን በሌላው ቢተካ ግን ሁለቱም እንስሳት የተቀደሱ ይሆናሉ፤ ሊዋጁም አይችሉም።’ ”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 መልካም ወይም መጥፎ እንደሆነ አይመርምር፥ አይለውጥም፤ ቢለውጠውም እርሱና ልዋጩ ሁለቱም የተቀደሱ ይሆናሉ፤ አይቤዥም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ባለ ንብረቱ እንስሶቹ በየዐይነቱ በሚመድብበት ጊዜ ነውረኛውን ከደኅነኛው አይለይ፤ በእርሱም ሌላ ምትክ አያድርግ። በአንዱ እንስሳ ሌላ እንስሳ ተክቶ ቢገኝ ግን፥ ሁለቱም እንስሶች ለእግዚአብሔር የተለዩ ይሁኑ፤ እንደገና መዋጀትም የለባቸውም።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 መልካም ወይም ክፉ እንዲሆን አይመርምር፥ አይለውጥም፤ ቢለውጠውም እርሱና ልዋጩ የተቀደሱ ይሆናሉ፤ አይቤዠውም።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 27:33
2 交叉引用  

መል​ካ​ሙን በክፉ፥ ክፉ​ው​ንም በመ​ል​ካም አይ​ለ​ውጥ፤ እን​ስ​ሳ​ንም በእ​ን​ስሳ ቢለ​ውጥ እር​ሱና ልዋጩ የተ​ቀ​ደሱ ይሆ​ናሉ።


በዚያ ቀን በምሳሌ ይመስሉባችኋል፥ በጽኑ ልቅሶም ያለቅሱላችኋል፥ እነርሱም፦ ፈጽመን ጠፍተናል፥ የሕዝቤን እድል ፈንታ ይሰፍራል፥ እርሱንም የሚከለክል የለም፥ እርሻችንን ለዓመፀኞች ይከፍላል ይላሉ።


跟着我们:

广告


广告