Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 27:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት እር​ሻው የም​ድ​ሪቱ ባለ ርስት ወደ ነበ​ረው ወደ ሸጠው ሰው ይመ​ለ​ሳል፤ የራሱ ወሰን ምድር ነውና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በኢዮቤልዩ ዓመትም የዕርሻው መሬት የቀድሞው ባለርስት ለነበረው፣ ለሸጠውም ሰው ይመለሳል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በኢዮቤልዩ ዓመት እርሻው የምድሪቱ ባለ ርስት ወደነበረው ወደሸጠው ሰው ይመለሳል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በኢዮቤልዩ ዓመት መሬቱ ቀድሞ ለሸጠው ባለ ንብረት ወይም ለዘሩ ይመለሳል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በኢዮቤልዩ ዓመት እርሻው የምድሪቱ ባለ ርስት ወደ ነበረው ወደ ሸጠው ሰው ይመለሳል።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 27:24
5 交叉引用  

“በዚች ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ሰው ሁሉ ወደ ርስቱ ይመ​ለ​ሳል።


ለራ​ሱም ዕዳ​ውን መክ​ፈል ባይ​ችል፥ ሽያጩ በገ​ዛው ሰው እጅ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ ይቀ​መጥ፤ በኢ​ዮ​ቤ​ል​ዩም ዓመት ይውጣ፤ እር​ሱም ወደ ርስቱ ይመ​ለስ።


እር​ሻ​ው​ንም ባይ​ቤ​ዠው፥ ወይም ለሌላ ሰው ቢሸጥ እንደ ገና ይቤ​ዠው ዘንድ አይ​ቻ​ለ​ውም።


ካህኑ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ የግ​ም​ቱን ዋጋ ይቈ​ጥ​ር​ለ​ታል፤ በዚ​ያም ቀን ግም​ቱን እንደ ተቀ​ደሰ ነገር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሰ​ጣል።


ግም​ቱም ሁሉ እንደ መቅ​ደሱ ሚዛን ይሆ​ናል፤ አንዱ ዲድ​ር​ክም ሃያ አቦሊ ይሆ​ናል።


跟着我们:

广告


广告