Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 27:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 መል​ካ​ሙን በክፉ፥ ክፉ​ው​ንም በመ​ል​ካም አይ​ለ​ውጥ፤ እን​ስ​ሳ​ንም በእ​ን​ስሳ ቢለ​ውጥ እር​ሱና ልዋጩ የተ​ቀ​ደሱ ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሰውየው መልካም የሆነውን እንስሳ መልካም ባልሆነው፣ መልካም ያልሆነውንም መልካም በሆነው አይለውጥ ወይም አይተካ፤ አንዱን እንስሳ በሌላው ከተካም ሁለቱ የተቀደሱ ይሆናሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 መልካሙን በክፉ ወይም ክፉውን በመልካም ቢሆንም እንኳ እርሱን በሌላ አትተካ ወይንም አትለውጥ፤ እንስሳንም በእንስሳ ቢለውጥ እርሱና ልዋጩ ሁለቱም የተቀደሱ ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሰውየውም ለዚያ እንስሳ ሌላ ምትክ ማቅረብ አይገባውም፤ ምትክ አቅርቦ በተገኘ ጊዜ ግን ሁለቱም እንስሶች ለእግዚአብሔር የተለዩ ይሁኑ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 መልካሙን በክፉ፥ ክፉውንም በመልካም አይለውጥ፤ እንስሳንም በእንስሳ ቢለውጥ እርሱና ልዋጩ የተቀደሱ ይሆናሉ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 27:10
5 交叉引用  

ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የተ​ቀ​ደሰ ነውና ከእ​ርሱ ምንም አይ​ሸ​ጡም፤ አይ​ለ​ው​ጡ​ምም፤ የም​ድ​ሩም ቀዳ​ም​ያት አይ​ፋ​ለ​ስም።


እን​ስ​ሳው ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሥ​ዋ​ዕት መሆን የማ​ይ​ገ​ባው ርኩስ ቢሆን፥ እን​ስ​ሳ​ውን በካ​ህኑ ፊት ያቁ​መው።


“ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መሥ​ዋ​ዕት አድ​ርጎ የሚ​ያ​ቀ​ር​በው እን​ስሳ ቢሆን፥ ሰው ከእ​ነ​ዚህ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሰ​ጠው ሁሉ ቅዱስ ይሆ​ናል።


跟着我们:

广告


广告