ዘሌዋውያን 26:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “እስከዚህም ድረስ ባትቀጡ፥ አግድማችሁም ብትሄዱ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ ‘በዚህ ሁሉ ግን ወደ እኔ ባትመለሱ፣ በእኔም ላይ ማመፃችሁን ብትቀጥሉ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “በእነዚህም ተቀጥታችሁ ወደ እኔ ባትመለሱ፥ ይልቁንም እኔን በመቃወም ብትሄዱ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “ይህ ሁሉ ቅጣት ከተፈጸመባችሁ በኋላ ባትሰሙኝና እኔን በመቃወም ብትጸኑ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እስከዚህም ድረስ ባትቀጡ፥ በእንቢተኝነትም ብትሄዱ፥ 参见章节 |